እባካችሁ አይታችሁ አትለፉኝ ጨንቆኝ ነዉ ከወራት በፊት የአንድ ጓደኛችን ሞባይል በኔና በሌላ ጓደኛችን ጥፋት ጠፍቶ ነበር እና እንደ ጥፋታችን መጠን ጓደኛዬ 5000 birr እኔ ደግሞ 3000 birr አዋጥተን ሞባይሉን ከሰዉ ላይ ገዝተን ለጓደኛችን ተካንለት.....በወቅቱ እኔ ብሩን ያገኸሁት ለኮሌጅ የሴሚስተር ክፍያ የተሰጠኝን ብር ሁለት ጊዜ ቴሌ ብር ላይ አስገብቼዉ መልሼ በማዉጣት transaction በመፈፀሜ የcredit አገልግሎት በማግኘት 2500 birr ተበድሬ ነዉ(የትምህርት ቤቴን ክፍያ ምንም ሳላጎድለዉ).....እና አሁን ላይ ያለብኝ ብድር 4000 birr መድረሱንና በአስቸኳይ እንድከፍል message ላኩልኝ እና ስራ ሰርቼም ቢሆን እዳዬን የምከፍልበትን መንገድ እንድትነግሩኝ ነበር ስለጨነቀኝ ነዉ! 🙏🙏
May 08, 2023Wayne wandme...sira mn ala bilak nw bezi sat,,,,tseliy maryamn
May 09, 2023