#relationships እሺ ሰላም ምን መሰላቹ ሲበዛ ተጠራጣሪ ነኝ በተለይ በሴቶች ዙሪያ😂 አላመንኩበትም ይሄን ግን just let me ask y'all and i want your sincere advice...ትዳር ለመያዝ አስባለው እና የወደፊት ሚስቴ ምን አይነት ማንነት እንዲኖራት እንደምፈልግ ራሱ አላቅም😂 በጣም ነው የምጨነቀው ማለቴ ጊዜያዊ ነገር ብፈልግ ጣጣ የለብኝም ግን ዘላቂ ነገር ሳስብ መጀመሪያውኑ ወደ relationship አልገባም። እና መጀመሪያ relationship ውስጥ ለመግባት ራሱ pre requsite ምን ምን ናቸው? እንደምታቁት ኑሮ ተወዷል እና ያን ያን አገናዝባቹ መልሱልኝ እስኪ By
May 07, 2023As of me,as of me tlaleh😉😂 Any ways, first thing is first before getting into a relationship, prepare ur self to be not teteratari then find a good soulmate and magbat her ....abokahut yhen baed kuankua bcha gn tsely man tsely ende hawaryaw tomas abzteh teteratari athun mknyatum bzu ngr yasatahal.
May 08, 2023