#religion
Selam sewoch , can someone tell me sew kemote behuala selst , 7 , 12 , 40 mnamn mn mikbrew lmndnw pls hulunm bednb asredugn
May 07, 20233 engagements
Selam sewoch , can someone tell me sew kemote behuala selst , 7 , 12 , 40 mnamn mn mikbrew lmndnw pls hulunm bednb asredugn
May 07, 2023እግዝአብሔር ይምረው ዘንድ ለሟቹ ጼሎት ይደረግለታል በዋናነት ጼሎት ነው ማብላት ደግሞ ብራብ አብልታቹኛል ለምለው አምለካዊ ቃል ይፈፀም ዘንድ ነው ሌዛም ነው ነድያንን የምናበላው እነርሱም ነበስ ይማር በማለት ይጸልያሉ
May 07, 2023