ProudWalrus34129.5
#other
ሰላም ሰዎች በዚ ጊዜ ልደት ለማክበር ስንት ብር ያስፈልገኛል Average ሚባለው ዋጋ ስንት ነው 2 ሰዎች ብቻ ሆነን ነው ምናከብረው...
May 06, 202319 engagements
ሰላም ሰዎች በዚ ጊዜ ልደት ለማክበር ስንት ብር ያስፈልገኛል Average ሚባለው ዋጋ ስንት ነው 2 ሰዎች ብቻ ሆነን ነው ምናከብረው...
May 06, 2023Metaregut activity kelele just cake bicha around 1500BIRR
May 07, 202310k kalesh beki new
May 07, 2023ካኬክሳ ፣ በርገሪዛ ወይ ፒዛዛ ከሆነ እስከ 1000 በቂ ኖ ለ መጠጠ ከፈለግሺ እስከ 400 - 900 ለዲኮር ደሞ 800 በቂኖ ወጪ ቆጥቢ ኑሮ ከብዷል አቅሙ ከሌለለሽ ደሞ ሙዝ በዳቦ አለ owkey
May 07, 2023@ask_anything_ethiopia_bot 1000 etb
May 07, 2023Minimum 1500 max up to infinity ♾️
May 07, 20232candles(50) ye lunch wechi(400) anes yale cake(500) trans(100) room mtyzu kehone 500 add mareg ena tnshye speaker mechemer new
May 07, 2023የአልጋ 400 ብር ካለሽ በቂ ነው ከኬክ በላይ የሚጣፍጥ ነገር እያለሽማ ለኬክ ወጪ አታውጪ በዚ ኑሮ
May 07, 2023