አንድ ሰው የኔን ሳሙና ተጠቅሞ ሊያሰራብኝ ይችላል? ማለቴ ለምሳሌ እኔ ሻወር እየወሰድኩ ነው እንበል ከዛን ከጠንቋዩ ታዞ መቶ ከኔ ጎን ካለው ሻወር ይገባና ሳሙና እንዳቀብል ይጠይቃል ከዛን ሻወር በመታጠቡ ብቻ የሆነ መተት ወደኔ ሊያዝገባ(ሊያሰራብኝ ይችላል) አሳስቦኝ ነው!
May 06, 2023Endezih yemtfera kehone bayaserabh erasu yamhal
May 07, 2023አንድ ሰው የኔን ሳሙና ተጠቅሞ ሊያሰራብኝ ይችላል? ማለቴ ለምሳሌ እኔ ሻወር እየወሰድኩ ነው እንበል ከዛን ከጠንቋዩ ታዞ መቶ ከኔ ጎን ካለው ሻወር ይገባና ሳሙና እንዳቀብል ይጠይቃል ከዛን ሻወር በመታጠቡ ብቻ የሆነ መተት ወደኔ ሊያዝገባ(ሊያሰራብኝ ይችላል) አሳስቦኝ ነው!
May 06, 2023Endezih yemtfera kehone bayaserabh erasu yamhal
May 07, 2023Yeah 😂
May 07, 2023እዚ ግሩፕ ውስጥ ያለው ሰው አብዛኛው ወጣትና ምንም እንዲህ አይነት ነገር የሚያቅ አይመስለኝም። ቤተሰብህን ፣ ወይንም የቅርብ ጓደኛ ብታማክር ከዚ ይልቅ ከነሱ በቂ እውቀት ልትጋኝ ትችላለህ። በተረፈ እግዚአብሔር አለ ብዙም አትጨነቅ።
May 07, 2023ይሄን ያህልማ overthinker አትሁን ትጨልላለህ ብራዘር ምነው ተመርቀህ ስራ አጥ ሆነህ ይሄን ልታስብ የቻልከው ምን ስትለው አሰብክ ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ
May 07, 2023በኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ሁን ወንድሜ። አይደለም እንዲ በጥርጣሬ መፍራት ይቅርና የምር ቢያሰራብህ እራሱ አንተ ላይ ሀይል አይኖረውም። 100% ቀስቱ ይታጠፋል። በልጁ በኢየሱስ እመን ኢየሱስ አይደለም ከዚህ ተልካሻ ነገር ይቅርና ከዘላለም ሞት ያድናል።
May 07, 2023zemenh ylemlm ልጁ ያለው ህይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ህይወት ....
May 07, 2023endezih aynet negeroch liyasabu bihlum yan yahl bota lisetachew aygebam kegna mitebekew be emnetachn metsnat mebertat new....mknyatum egna be emnetachn ketsenan ye seytan sra be egna lay hayl aynorewm ena be emnet metsnat yasfelgal.....be emnetachn tsenten endezih aynet neger bigetmen enkuan ye amlak fekad new blen amen blo mekebel new....neger gn hulgizem bihon be emnet tsnu kehonn endezih aynet negeroch ayaschenunm
May 07, 2023You're not Sandman. You're stupidman.
May 07, 2023Benegerachn lay endezih aynet neger betam ke mind set gar ygenagnal ena sleteserabgn yehone neger honalew bleh kasebk erasih lay endaserah kuterew, mnm aymetam bleh maseb mechal alebh, stop thinking about it yemr nothing will happen bro.........
May 07, 2023Wechew gudd🤦♀
May 07, 2023ባእድ አምልኮ አትመን በፈጣሪህ እመን
May 07, 2023😂😂😂 ወይ እግዚአብሔር 😂😂😂 ብርቅ ነው እንዴ ቢያሰራብህስ ? ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እንዲ ላለመጨነቅ ብቻ ሳይሆን ቢያሰራብህ እንኳ ድልን እንድታደርግም ጭምር ነው።
May 07, 2023Sayew saku tnshm tenadedku yhe mechenek astesaseb yemimetaw be beteseb astesaseb new gobez temari lithon tchlaleh weym yehone teseto ena sew syasferarah eyandanduan neger tteregumataleh...enem befit beteley endezih asb nebeer gn ewnetun snegrh fetsmo litfera aygebahm bye new be fetari emen aleke obsessed athun
May 07, 2023