በእመቤቴ እንዳታልፉት ከምን እንደምጀምር እኔጃ ግን ምን መሰላችሁ እኔ 17 አመት ነው እና በዚ እድሜዬ ትንሽ በሽታ አለብኝ ከእምብርቴ በላይ ምግብ ስበላ ምናምን ይነፋኛል ግን የጀመረኝ አንዴ ስፖርት ብዬ ለሆድ ስሰራ እና ከባድ ዕቃ ተሸክሜ ነበር ከዛ በኋላ ነው እና ወጌሻ ጋር ሄጄ ነበር እና እሷም ሳታየኝ እንዴት እንደሚያረገኝ ብቻ ስነግራት ይሄ አይታሽም ተልባ ጠጣ አለችኝ ግን ያን ያህል ለውጥ የለውም ህክምናም ሄድኩ ጨጓራ ይሉኛል ግን የሚሰጡኝ መድሀኒቶች ሊያሽሉኝ አልቻልኩም በመጨረሻም ያለኝ አንድ ተስፋ ፈጣሪዬ ነው እና መጥምቁ ዩሀንስ ብዙ ጊዜ ደርሶልኛል ግን እኔ አሁን ላይ በሀጥያት ቆሽሻለሁ ከመቆሸሸም በላይ በአለም ላይ እንደእኔ ሀጥያተኛ ሰውም ያለ አይመስለኝም እና እኔ ቆሽሼ ንፁሁን አምላክ ስለጠራውት ይመስለኛል መፍትሄ ያላገኘሁት እና እባካችሁን ምንም ቢሆን ከእኔ ትሻላላችሁ እባካችሁ ፀልዩልኝ እባካችሁ ለ1 ደቂቃም ቢሆን ፀልዩልኝ እና የምትሰጡኝ ምክር ካለ ስጡኝ አመሰግናለሁ
May 06, 2023Egziaber aymregnm malet lik aydelem mehari new ersu cher beka yimrihal beshitahnim hatiatihinm ayzon emebete kante gar tihun
May 06, 2023