mhm122
#other
አፅንኦት ሲባል ምን ለማለት ነው? በአፅንኦት ላሳስብ እውዳለሁ ምናምን ሲባል ማለት ነው:: በዛውም, በአንክሮ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል:
May 05, 20232 engagements
አፅንኦት ሲባል ምን ለማለት ነው? በአፅንኦት ላሳስብ እውዳለሁ ምናምን ሲባል ማለት ነው:: በዛውም, በአንክሮ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል:
May 05, 2023አፅንኦት - በጥብቅ
May 06, 2023Bedemb tkuret yderegbet endemalet new
May 06, 2023