20 M እናታችሁ ከጠዋት ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ሬድዮ ላይ ሙዚቃ ብትከፍት ምን ይሰማችኋል ፤ደነቆርኩ እኮ ጎበዝ ፤ብነግራትም አትሰማም ፣ምን ላድርግ በቃ ሰለቸኝ ? አመሰግናለሁ
May 05, 2023Brother ይሄም ነገር ሚናፍቅህ ጊዜ ይመጣል ከቻልክ አብረሃት ስማ ካልሆነ ፈታ ትበልበት ተዋት
May 06, 202320 M እናታችሁ ከጠዋት ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ሬድዮ ላይ ሙዚቃ ብትከፍት ምን ይሰማችኋል ፤ደነቆርኩ እኮ ጎበዝ ፤ብነግራትም አትሰማም ፣ምን ላድርግ በቃ ሰለቸኝ ? አመሰግናለሁ
May 05, 2023Brother ይሄም ነገር ሚናፍቅህ ጊዜ ይመጣል ከቻልክ አብረሃት ስማ ካልሆነ ፈታ ትበልበት ተዋት
May 06, 2023ታገስ! ታገስ! ታገስ!
May 06, 2023Maybe chnket lay thonalech keza lemerak yhonal music mtkeftew radio mtadamtew.....try to understand and do ur own
May 06, 2023ምን አለ የኔ እናት በህይወት ኖራ plus ጤና ኑሯት 24/7 ስትበጠብጠኝ ብትኖር። Bro ታገስ ይሄን ጊዜ የምትናፍቅበት ቀን ይመጣና ፀፀቱን አትችለውም።
May 06, 2023Bezi edemek mn teseraleh bet west kenun mulu😂😂😂
May 06, 2023አታፍርም በዚ እድሜህ አናቷ ላይ ተቀምጠህ ጭራሽ ደነቆርኩ ምናምን ትላለህ ቀልደኛ ነህ በጣም 😅
May 06, 2023Demo le enat mnabatu mns bihon chalew!
May 06, 2023Atafrem ende betua lay kuch beleh afehn setkeft mebtua eko demo arjetehal weta kebet mn yegoletehal sra fet
May 07, 2023ere be mom mnm bihons ene ize yemanm duriye sizefnbgn ywul yele
May 06, 2023ዝፈንላቸው
May 06, 2023Hooo
May 06, 2023በቃ እየረበሽሽኝ ነው በላት ወይም ሬድዮውን 😁
May 06, 2023ስ በ ረ ው
May 06, 2023Man yegezawn man yeseberal?
May 07, 2023ስልክ አለክ አይደል 20 አመትክ ነው ጓደኛ የለክም አትወጣም ከቤት እናትክ ቂጥ ስር ምን ትሰራለክ ስራ አትሰራም film አስጭነክ አታይም
May 06, 2023