What is the difference between ethiopian orthodox and protestant and catholic
May 05, 2023የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በማርያም እና በቅዱሳን አማላጅነት ሲያምኑ ፕሮቴስታንቶች በኢየሱስ አማላጅነት ያምናሉ ኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ ከመፅሐፍ ቅዱስ ተጨማሪ ሌሎች መፅሀፍትንም ያምናሉ ፕሮቴስታንቶች ደግሞ በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ሚያምኑት እና ብዙ ብዙ አለ...
May 05, 2023