በጣም እወዳታለሁ 1 አመት አብረን ነበርን የ 8 አመት እድሜ ልዩነት አለን ታላቄ ናት 26 አመቴ ነው በእምነትም እንለያያለን አንድ የ 3አመት ልጅም አላት በጣም ታስብልኛለች ታፍቅረኛለች አንድ ቀን ሳንገናኝ ውለን አናውቅም ጥሩ የሚባል የተሻለ ስራ እና ገቢ አላት እኔም እደዛው እና አሁን ላይ እኔ በጣም ብዙ አላማ አለኝ እሱን ማሳካት እፍልጋለው እና plies ሀሳባቹን በቅንነት እና እንደኔ ሁናቹ ሰለ relationship ምከሩኝ ልቀጥለው ወይስ ጊዜን ነው ማባክነው
May 05, 2023Idk if the problem is in you guys or in us. 8 yrs is to much even if they said that's fine mnamn malete keante ga mtmetatn set yelechm? Ath nw? Anyhow what about her ex husband? Is he married or he is dead? If not lj alachw most probability ymelsalu lelju slu
Sep 22, 2025