#health
እረ guys H.pylori ሊለቀኝ አልቻለም😭 በስነስረዓት ለ 14 ቀን triple tablet ወሰድኩኝ ትንሽ ተሻለኝ ስል ተመለሰብኝ😭 እሺ ከዚ በላይ ምን ላድርግ ሌላ መፍትሄ ካላችሁ🙏
May 04, 20239 engagements
እረ guys H.pylori ሊለቀኝ አልቻለም😭 በስነስረዓት ለ 14 ቀን triple tablet ወሰድኩኝ ትንሽ ተሻለኝ ስል ተመለሰብኝ😭 እሺ ከዚ በላይ ምን ላድርግ ሌላ መፍትሄ ካላችሁ🙏
May 04, 2023Ahuns teshaleh?
Dec 01, 2024H pylori lahon yichilal, hakim bet hidek tay bedemb, kalhone pantoprazole 40 mg ke migib befit mokir
May 05, 2023