መማር እኪያስጠላኝ ድረስ በተማሪዎች ማሾፊያ መቀለጃ ሆኛለሁ በቃ ባለኝ physical ምናምን በቃ ትንሽ ነገር ካገኙ ወሩን ሙሉ ሲያሾፉብኝ ነው የሚውሉት እና መማርም አስጠላኝ የተማሪ መሳቂያ እየሆንኩ ነው በቃ በጣም ድብርት ውስጥ ነኝ😭
May 04, 2023ሁላችንም አልፈንበታል ግን ደሞ depression እና anxiety እስኪይዝህ ድረስ መሆን አልነበረበትም ።አይደለም መሳቅ የፈለጉትን ይበሉ አንተ ለነሱ ጊዜህን አትስጥ ሲያንቋሹሽህ ትኩር ብለህ አይናቸውን እየው በሰው የሚቀልዱት ራሳቸውን የማያውቁ በጣም የወረዱ ሰዎች ናቸው:: ጎደኞችህን ቀይር ላንተ የሚስማሙ አንተን የሚያበረታቱ ጎደኞችን መርጠህ ያዝ እንዳልኩህ ደሞ don't break eye contact መናገርም አያስፈልግህም .....
May 04, 2023