አንዳንድ ጊዜ ምንም ይሁን ምን ምንም ጥያቄ ሳይጠይቅሽ እጅሽን ይዞ በእቅፉ ውስጥ አስገብቶ በሹክሹክታ በፍቅር በእኔነት ስሜት ''እኔ ከጎንሽ ነኝ አለሁልሽ '' የሚልሽን ሰው ትፈልጊያለሽ ልክ ነኝ አይደል ብቻ የመሆን ስሜት ከባድ ነው እንዲሁም ይሄን ክፍተት የሚሞላ ሰው ማግኘት ችግሩ ከኔ ይሁን ከሌላ አላውቅም አልፎ አልፎ የሚሰማኝን ይሄን ስሜት ማስተናገድ ግን ህይወቴን በጣም ከባድ እያደረገብኝ ነው እናንተስ ምን ትላላችሁ? እርግጠኛ ባልሆንም ይሄ ስሜት ግን እኔ ጋር ብቻ አይደለም ያለው አይደል
May 03, 2023Mnm sew yelem hiwetsh wusx yene mitiyiew?
May 04, 2023