Antnh139
#technology
ሰላም ቤተሰቦች የዋይፋይ router ቀይ blink እያረገች ነበር እና ቴሌ ስደውል ወረፋ ጠብቅ ብለው 13 ቀን ሆኖዋቸዋል እና routeru ጋር የሆነች reset ምትል button አገኘው እሱን ብነካው የሚስተካከል ነገር ነው ወይስ ሁሉም ነገር ይጠፋል
May 03, 20239 engagements
ሰላም ቤተሰቦች የዋይፋይ router ቀይ blink እያረገች ነበር እና ቴሌ ስደውል ወረፋ ጠብቅ ብለው 13 ቀን ሆኖዋቸዋል እና routeru ጋር የሆነች reset ምትል button አገኘው እሱን ብነካው የሚስተካከል ነገር ነው ወይስ ሁሉም ነገር ይጠፋል
May 03, 2023Abrteh atfteh kemokerk keza wchi Kfya or gemedu lay mekuaret kale new endeza yemihonew tebek beka
May 03, 2023Reset kemadregh befit IP address yaz lelaw ke youtube videom bihon temolawalh Ene yememekresh yekrebesh bro tebekachew eskimetu
May 03, 2023hulunm neger new miatefaw bro...hard reset ende mobile factory reset malet new
May 03, 2023Dont touch that esun kenekah tele deweleh megulalateh nw
May 03, 2023አልፎ አልፎ የኛም እንደሱ ይሆናል መብራት ጠፍቶ ሲመጣ ግን ወዲያው ይሰራል ግን መስመሩ የሚመጣበትን box ቼክ አርግ የተላቀቀ ነገር ሲኖር ነው እንዲ ሚቆየው
May 03, 2023Kefya le mechersha gize mech nw yekefelkw
May 05, 2023Nekaw
May 03, 2023