Anonnimus947.5
#entertainment
እንዴት ናችሁ ዉዶች? ጉራጌ ክልል የሚገኙ የቱሪስት ቦታዎች እና ቢጎበኙ የምትሏቸዉን ጠቁሙኝ። በአላት እና ባህላዊ ስነስርዓቶች መታየት አለባቸዉ የምትሉትንም ጨምሩልኝ ካወቃችሁ። አመሰግናለሁ🙏
May 03, 202325 engagements
እንዴት ናችሁ ዉዶች? ጉራጌ ክልል የሚገኙ የቱሪስት ቦታዎች እና ቢጎበኙ የምትሏቸዉን ጠቁሙኝ። በአላት እና ባህላዊ ስነስርዓቶች መታየት አለባቸዉ የምትሉትንም ጨምሩልኝ ካወቃችሁ። አመሰግናለሁ🙏
May 03, 2023ጉራጌ የሚባል ክልል የለም እማ!
May 03, 2023የመስቃን ባህል በተለይ ፍራገዘኝ የፍርድ አሰጣጥ፣ዘቢዳር ተራራ፣ስሙ ጠፋኝ እንጂ ወደ ቢዳራ አካባቢ ፏፏቴ አለ፣አረሸይጣን፣አይናጌ ዋሻ፣በቡታጅራ የሚገኘው ፀበል ቦታ፣ የቡታጅራ ትልቁ መስጅድ(እውነር ይሁን ባላውቅም ከአፍሪካ 3ኛ መስጅድ ነው ተብሎ ይነገራል፣ ማርያም ቤተክርስቲያን እና ትልቁ መስጅድ የትንሽ ሜትር ልዩነት ነው ያላቸው ልክ አንዋር መስጅድ እና ራጉኤል ቤተክርስቲያን እንደሚባለው እንደውም አንዋር እና ራጉኤል በጣም ይራራቃሉ ቡታጅራ ካለው አንፃር፣በ ሶዶ ጉራጌ ውስጥ ደግሞ ጥያ ተክል ድንጋይ እና ፏፏቴ አለ
May 04, 2023የጢያ ድንጋይ የመስቀል በዓል ሰሞን (አዳብና፣ ደንጌሳት)
May 03, 2023Hareshetan(river)..zebider Mountain
May 03, 2023Ye meskel beal, Teya tekel dengay, Ketfo, Ye Arefa beal, Muher aklil etc...
May 04, 2023