ሰላም እንዴት ናችሁ የአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና በትርፍ ሰዓቴ በተለይ ቅዳሜና እሁድ በባዶ ነው ጊዜዬ ሚያልፈው እና ስራ ልታገኙልኝ ምትችሉ ሰዎች ፕሊስ ተባበሪኝ::ቆፍጣና :ሸበላ :ምርጥዬ ልጅ ነኝ ተባበሩኝ ፕሊስ ፈልጌው ነው 🙏😉
May 02, 2023ሰው ስራ አፍልጉኝ ሲል ያለውን skill ጠቅሶ ነው። graphics እችላለሁ... ያንተ ግን "ቆፍጣና ሸበላ ምርጥዬ" ነኝ ስራ አፍልጉኝ?👀 እኔ እንደተረዳውት እየከፈለችኝ የማገላብጣት አሮጊት ፈልጉልኝ እንደማለት ይመስለኛል🙄 ለማናቸውም ስራ ከፈለክ የሆነ skill ይኑርህ video editing ሊሆን ይችላል ወይም graphics...or ተሸካሚነት እንኳን ለመስራት ካሰብክ ጉልበቱ ይኑርህ...በአጭሩ "ምን ችሎታ አለህ በሱ ምን ልትሰራበት ትችላለህ?" ነው ጥያቄው መሆን ያለበት። አስበህው ከሆነ ግን አሮጊት ማገላበጡ ይቅርብህ😁
May 03, 2023