እስከማቀው አይልሽም ግን ያው ሁሉ በ እጁ የሆነ አምላክ ከፈለገ ይቅር ይልሻል ይሄ የእሱ ስልጣን ነው ምን እንደደረሰብህ ባላውቅም ይሄን እንድታስብ ያደረገህ ግን በገጠሙህ መጥፎ ነገሮች ሁሉ ከታጋሾች ሁን ከተሸላሚዎች ትሆን ዘንድ☺️👍
May 03, 2023እስከማቀው አይልሽም ግን ያው ሁሉ በ እጁ የሆነ አምላክ ከፈለገ ይቅር ይልሻል ይሄ የእሱ ስልጣን ነው ምን እንደደረሰብህ ባላውቅም ይሄን እንድታስብ ያደረገህ ግን በገጠሙህ መጥፎ ነገሮች ሁሉ ከታጋሾች ሁን ከተሸላሚዎች ትሆን ዘንድ☺️👍
May 03, 2023Ketsihuf lay anbebeh amen aykebdim
May 03, 2023እጅግ ከባድ ሀጥያት ነው። ፍትሀት እንኳን አይደረግም እራሱን ላጠፋ ሰው። ሁሉም ሀላፊ ነው ዝምብለህ ህይወትህን ቀጥል እኔም እንደዛ አስብ ነበር ግን አሁን ከስንት ችግር እንደወጣው ብነግርህ ደስ ባለኝ ያንተ የተለየ ችግር ሊመስልህ ይችላል ግን አይደለም ሁሉም ያልፍና ህይወት ይቀጥላል። ካለፍከው በኋላ ነው የችግሩ ትንሽነት ሚታወቅህ እኔም አንደዚህ ያረገ ጓደኛ አለኝ ይሀው ቀሪ ቤተሰቡ ላይ መቼም ማይረሳ ጠባሳ አሳርፎ ቅስማቸውን ሰብሮ ሄደ ግን አሁን ኖሮ እንደዛ ያረገበትን ምክንያት ቢያስበው ሚስቅ እና ሚያፍር ይመስለኛል ሁሉም ችግር አላፊ ነው አትልፈስፈስ።
May 03, 2023Telek meker nw yemer lenem yetekmegnal🙌🙌
May 03, 2023ይህን በማለትህ/በማሰብህ ራሱ ይቅርታ ልትጠይቀው ይገባል።
May 04, 2023ምሕረቱ በርግጥ ለዘላለም ነው እንደርሱም ይቅር ባይ የለም ፍርድም የሱ ነው ግን በሰውኛ ዓይን አንድ ሰው ከሞተ በኋላ ንሰሐ የለውም ደግሞም ያንተንም ነፍስ እርሱ ስለፈጠራት እሷን የመግደል ስልጣን ያንተ አይደለምና ምሕረት ይኖራል ብዬ አላምንም
May 03, 2023Befitsum lmn endzi aynet wesane tewesnaleh/sh bednb tsely egziabher kerbh nw hule liredah yemiyaschenkhn hulu lesu negerw kesw mnm mefthe atagegnm & never do that!
May 03, 2023Aylshim / aylhem
May 03, 2023ይቅር ብየሀለሁ!! ቀጥል
May 06, 2023ይቅር ይለኛል ወይ ብለሕ የምትጠይቀን እኛ በምን እናውቀዎለን ? ከዚ በፊት ሞተን አናውቅ የእግዚአብሔርን ፍርድ ለምን ትፈታተናለሕ ? ሰው ስልክሕን ወይም የምትወደውን ነገር ወስዶ ቢያቃጥለው ምን ያሕል ያናድሀል? በጣም የከበረው ፍጥረት ሰው ደግሞ እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጥረቱ ላይ ጥፋት ሲሆን እንዴት ያዝን ይሆን? ቅጣት ይቀጣኛል የሚለውን ተውና ለፍቅሩ እና ላደረገልሕ ነገር ይሄ ይገባዎል ?እርሱ እኮ ይወድሀል ላንተም ሲል ነው ያን ሁሉ መከራ የተቀበለው ለነገሩ ከፈተና በኋላ ያዘጋጀልሕን መልካም ሕይወት ስላላወክ ነው ራሴን ላጥፋ ያልከው ስላደረክልን እና ስለምታደርግልን ሁሉ አቤቱ ላንተ ምስጋና ይገባል አሜን
May 03, 2023no
May 03, 2023