Milla15
#personal
ኧረ ሰዎች በጣም አይናፋር ከመሆኔ የተነሳ ቸከስ ሰለም ማለት ራሱ እፈራለሁ ...እስቲ እንስቶች ብቻ ምከሩኝ🖐
May 01, 202311 engagements
ኧረ ሰዎች በጣም አይናፋር ከመሆኔ የተነሳ ቸከስ ሰለም ማለት ራሱ እፈራለሁ ...እስቲ እንስቶች ብቻ ምከሩኝ🖐
May 01, 2023እኛ ሴቶችን ሰላም ማለት ለ relation or sex መጋበዝ አይደለም ከዛ በላይ best friend መሆን እንችላለን ።😊
May 02, 2023Only women's 😳🙃 ከእኛም ሀሳብ ብትሰማ ጥሩ ነበር
May 02, 2023Enst endthon new haha enesu ymkerugn yalkew
May 02, 2023Bro sport jemr
May 03, 2023