ሰላም ሰዎች, ፍቅረኛዬ period ካየች 3 ወር አለፋት ሁለታችንም ጨንቆናል ሀኪም ቤት ስትሄድ የሆርሞን መዛባት ነው ብለው የወሊድ መከላከያ ሰጧት ግን መሀን ሊያደርግ ይችላል ስትባል አቆመችው፣ በምን ምክንያት ነው ሊዛባ የሚችለው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው እንዳትጎዳብኝ እየፈራሁ ነው አጋጥሟችሁ ምታውቁ ካላችሁ please እስቲ ምን አረጋችሁበት??
May 01, 2023Normal new bro yene period ale ayedele ende desss kalew be 6 wer yimetal desss kalew be wer 2 gize yimeta sisterem endeza neberech ahun ye 2 ljoch enat nech no problem bzu setoch endeza nachew
May 02, 2023