Lt30
#music
በስመአብ በስመአብ አልኩኝ ሰይጣኑን ፈርቼ አሄ.... የሚለውን የ አስቴር አወቀ ዘፈን ከቻላችሁ ዘፈኑን ካልቻላችሁ ርእሱን ንገሩኝ አስቲ ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
May 01, 202312 engagements
በስመአብ በስመአብ አልኩኝ ሰይጣኑን ፈርቼ አሄ.... የሚለውን የ አስቴር አወቀ ዘፈን ከቻላችሁ ዘፈኑን ካልቻላችሁ ርእሱን ንገሩኝ አስቲ ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
May 01, 2023Besemeab Besemeab Kalk Mezmur Enji Zefen Mn Yaregal
May 01, 2023እና ፈርተኸው አሁን ልትዘፍንለት ነው? 🤣🤣🤣
May 01, 2023የሰዉ ሰዉ ወድጄ ነዉ ርዕሱ
May 01, 2023Amesegnalehu🙏🙏🙏
May 02, 2023የሰው ሰው ወድጄ ያውም የተውሶ የልቤን ሳልነግረው ሄደ ተመልሶ አስቱካ 😘😘ምርጥ ዘፈን
May 01, 2023Amesegnalehu🙏
May 02, 2023ቢስሚላሂ አልኩኝ የሚለው አለ እኔጋ ከፈለክ 🤣🤣🤣
May 01, 2023Seytanun eko ahun new yayehut 😜
May 02, 2023ኢስመላዓብ ሴጣንነ አነበብቶ በመገረም ዘ መውደቂሁም
May 01, 2023