በጣም በጣም በጣም ብዙ ጥያቄ አለኝ ግን አንዱንም ጥያቄ የሚመልስ የአዳም ዘር አይገኝም እንኳን ጥያቄዎቹን ሊመልስ ይቅርና ከፍቶህ ይሆን አዝነህ ሊገምት አይችልም የአዳም ዘር ጅል ነው ውስጥህን በጥርስህ ነው የሚመለከተው ትንሽ ፈገግ በል then boom በጣም ደስተኛ ነህ፡፡ ስለዚህ እነኚ ነገሮች መልስ ሳይገኝላቸው ይቀራሉ አንዳንዴም ምናለ ፈጣሪን ፊትለፊት አግኝቼ ባዋየሁት ይሄ ለምን ሆነ ይሄስ ለምን ተደረገ ብዬ ብጠይቀው እላለው ግን በየትኛው ፅድቄ በጣም ብዙ "ለምን" የምላቸው ነገሮች አሉ እነሱም ሊፈቱ ስለማይችሉ ቆሽትህ እያረረ አንጀትህ እየቆሰለ ዋጥ አርገህ ሰውም እንዳያውቅብህ ዝምብለህ እየቀባጠርክ እንደ ጅል እየገለፈጥክ ትኖርና ትሞታለህ ታድያ በዚህ የህይወት ታሪክ ውስጥ ለጥያቄዎቹ መፈጠር መልስም ስላለመገኘቱ ተጠያቂው ማነው? አትልፉ አታቁትም ፡፡
May 01, 2023ታዲያ ጥያቄው የታለ ብራዘረይ
May 01, 2023