በፍቅርሽ ታስሬ እንዲህ ስንገላታ እያየሺኝ ምን በደልኩኝ ፍቅሬ ሸሸሺኝ ምን ነካብኝ ምን አገኘሽ የኔ ህይወት የኔ እመቤት ማን ገብቶ ነው መሃላችን ያለያየን ድንገት አስችሎሽ ነው ሆድሽ ቆርጦ እንዲህ በኔ ያሽጨከነሽ ምን ባጠፋ ምን በበደልኩ በማላውቀው መለየትሽ ምን ነካብኝ ምን አገኘሽ የኔ ህይወት የኔ እመቤት ማን ገብቶ ነው መሃላችን ያለያየን ድንገት ባንቺ ነው የኔ ጭንቀቴ የምሰቃየው በህይወቴ የኔ አካላቴ አንቺሽ አንዴት ነሽ በጤናሽ ኑሮሽ እንዴት ነው አለሜ ከፋሽ ወይ ደላሽ ኧረ ምንድን ነው ነገሩ ሰው አይኖርም ወይ ባገሩ ከተፋቀሩ ጣልቃ እየገቡ ማጣላት ሰው ማበጣበጥ በውሸት ኧረ አቤት አቤት እንዴት ልቻለው ግድ የለም ቻለው