ሰላም ሰዎች እንዴት ናችው ብቸኛውኛው ነኝ ማለት ከላይ እንደጠቀስኩት ማለት አይደለም አብዛኛው ጊዜ የማሳል ፈው ብቻዬን ነው ማለት ይቻላል የግቢ ተማሪ ነኝ ሴት ጓደኛ እንዲኖረኝ ፍላጌቴ ነበር ግና በፍርሀት አልቀርብምም በተለይ እዚ ላይ የሚጠየቁትን ጥያቄማ ሳይ የሆነ ውስብስብ ፎርሙላ ያለው ይመስለኛ እነሱን ለመቅብ አንዳንዴማ የማልፈለግ ሁላ አርጌ አስባለው አይማሰብ ማሰብ ከባድ ነው አንዱ እዚላይ ሰረቅ አርጋ አየችኝ አያዋት ሲል እኔማ እንኳን ሰርቆ መንገድ ላይ ባያደናቅፈኝ እንኳን የሚያየኝ አለ ብዬ አላስብም ብቻ ወገኖቼ እሲቲ የሆነ ነገር በሉኝ እንዴት ላርግ
Apr 30, 2023ስለሴት አታስብ ለትምህርት እስከሄድክ ጠንክረህ ተማር ከዛ እራሳቸው ፈልገውህ ይመጣሉ
May 01, 2023