Aytachu kehone lemn ymeslachual ahun bealemachn ly yalut ye setan mahbertegnoch eyesusn ena meskelun bcha batekalay krstnan bcha yemikawemut lemn lelawnm haymanot ena emnet aykawemum Beknnet btmelsulgn
Apr 30, 2023ምክኒያቱም ክርስትናን በአደባባይ ብትሳደብም or ብታንቋሽሽ በ አውሮፓም ሆነ በብዙ አህጉሮች እንደ freedom of speech እንጂ እንደሌላ አይታይም። ለምሳሌ እኔ "JESUS IS GAY" ብሎ የተፃፈበትን t-shirt ለብሼ በአውሮፓ ጎዳኖች ወይም በአሜሪካ ብዘዋወር ማንም ዞር ብሎ የሚያየኝ አይኖርም ነገር ግን እስኪ ይሄንን ነገር በሙስሊሞች ነብይ ባደርግ እንኳን በሙስሊም ሃገር ይቅርና በአውሮፓ ራሱ እንደዛ አድርጌ የቀናቶች ጊዜ ነው የሚፈጅብኝ ለመገደል። ሌሎች ሃይማኖቶች በአደባባይ መሰደብንና መዋረድን ልክ ክርስትና ችላ እንደሚለው ስለማይሉ ሰይጣን አምላኪዎችም ክርስትናን ይሰድባሉ ግን ማንም አይናገራቸውም። ከላይ የተናገርኩት ነገር እንዳላስከፋህ ተስፋ አደርጋለው ግን ያው መልስ ለመስጠት ያህል ነው
Apr 30, 2023