#መጽሃፈ ሄኖክ ምእራፍ 19፡1 ሚካኤል የመንፈስ ቅዱስ እውቀቱ እንደሚያበሳጨው ወደሃዘን እንደሚዎስደው ለሩፋኤል ተናግሯል! Orthodoxche asrduge biblen yanbabe kala. 📌bible enda fiction aynbabem mnmn endatluge bka enante endmetakut ena endmihon argachu anbebut ena asrduge
Apr 30, 2023መንፈስ ቅዱስ የተሰወረችውን መከራ እንዲያውቅ ጸጋን ሰጠው። ያን መከራን ሲያስብም ወደ ኃዘን ወሰደው። በተመሳሳይ ነቢዩ ኤርሚያስ ዘመኑን በሃዘን በለቅሶ አሳልፎአል። ከዛ እንውጣ እና ወደ ሐዲስ ኪዳን ስንገባ፥ ሐዋርያው ጳውሎስ መንፈስ ቅዱስ በሰጠው ጸጋ ቤተክርስቲያንን ይመራል። ምክራ፣ እስራት፣ ግርፋት ቢደርስበትም ያስጨንቀው ያሳስበው የነበረው ስለአብያተ ክርስቲያናት ነበር። (2ኛ ቆሮ 28፥11) ዮሐንስም የሰማያትን ምስጢር ጥበብ በተጎናጸፈ ጊዜ በፍርሃት ተሞላ። ይህም ብቻ አይደለም። ዮሐንስ የስቅለቱን ዕለት ዘውትር እያሰበ ያለቅስ፣ ይጨነቅ፣ ይበሳጭ ነበር። ባጠቃላይ፥ ምልዓተ መንፈስ ቅዱስ በተሰጠን የመክሊት ብቃታችን ሲሆን እንጂ የሚያስደስት ብቻ ሳይሆን የሚያስጨነቅም ነው፥ የሚያድን ብቻ ሳይሆን ከግርማው የተነሳ ዓለምን የሚያናውጥ ነው። ልክ ቅዳሴ ሊጀምር ሲል "ይህች ዕለት እንዴት የምታስጨንቅ ናት፣ ይህች ሰዓትም እንዴት የምታስፈራ ናት። መንፈድ ቅዱስ ከሰማየ ሰማያት የሚወርድባት..." የሚባለው ሞገሱን ከመናገር ነው።
Apr 30, 2023