አንድ የሚዋደዱ ፍቅረኛሞች ተኮራርፈው ስንት ጊዜ ይቆያሉ? የተጣላነው ባለመግባባት ነው ግን ችግሩ ሁለታችንም እልህ ስላለብን አልተደዋወልንም እና እሱ ካልደወለ እኔ አልደውልም ብዬ ብወስንም ግን ልቤ እንዲደውል ይጠብቃል እና ጥያቄው ተስፋ ለመቁረጥ ምን ያህል ግዜ ይፈልጋል ማለት ከ ___ ቀንበላይ ሳይደውል ከቆየ ተስፋ ቁረጪ በሉኝ እስቲ አደራ ደውይለት ምናምን እንዳትሉ
Apr 29, 2023ፍቅር እኮ መሸነፍ ነው ፍቅር ውስጥ ኩራት እልህ ብሎ ነገር የለም ፈጣሪ ክብሩን ጥሎ አይደል እንዴ የሰው ልጆችን ለማዳን የመጣው ስለዚ እስኪ ተሸንፈሽ አስተምሪው ምናልባት እኮ አንዲ ቀን ተረጋግታቹ አውርታቹ ማን ጥፋተኛ እንደሆነ ትፈርዳላቹ ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም በመሀል መረሳትም ሊኖር ይችላል ልጁን የምትፈልጊው ከሆነ ማድረግ ያለብሽን ታውቂያለሽ ።
Apr 30, 2023