#relationships
ሰላም እንዴት ናቹህ የኔ ጥያቄ under 18 እያለሁ ጓድኞቼ በሙሉ ሴቶች ነበሩ እናም ደስተኛ ነበርኩኝ ብቻ የሆነ ሰአት ለ3 አመታት ከማህበራዊ ህይወት እራኩኝ ከቤት አልወጣም ነበር ድብርት ተጨመረብኝ.... So after that ስራ አገኘሁኝ መንቀሳቀስ ጀመርኩኝ፤እዚ ጋ ነው እንግዲህ የማላቀው ችግር የተፈጠረብኝ ሴት የምትባል ባለችበት እኔ የለሁም ትልቅ ፍራቻ ድንገት ቢያወሩኝ እንኳ ለማምለጥ ነው እምሞክረው፤እባካችሁ በዚ ላይ የሚጠቅመኝ ሀሳብ ካላቹሁ ሼር አርጉኝ። አመሰግናለሁ
Apr 29, 20236 engagements