#health
Selam guys ውፍረት ፈልግ ነበር ግን ምንም ልወፍር አልቻልኩም ና ምን ላርግ ምግብ እንቅልፍ እነዚህን አድርጌ አልወፈርኩም ና ምን ትመኩሩኛላቹ
Apr 28, 20238 engagements
Selam guys ውፍረት ፈልግ ነበር ግን ምንም ልወፍር አልቻልኩም ና ምን ላርግ ምግብ እንቅልፍ እነዚህን አድርጌ አልወፈርኩም ና ምን ትመኩሩኛላቹ
Apr 28, 2023ምግብ + እንቅልፍ = እንደዚህ ከሆነማ ትቦኪያለሽ ደባሪ አቋም ነው የሚኖርሽ ከ blood types ጋር የሚሄዱ ምግቦችን መመገብ እና physical exercise መስራት አለብሽ......🐒
Apr 29, 2023Betam atekshi enji wefret is not that good eko
Apr 29, 2023Kinin ale gin bzu gize aygagnem cimos nw simu
Apr 29, 2023ቺዝ ቺዝ ቺዝ ...
Apr 29, 2023አታስቢ bezi twefryalesh🫡
Apr 29, 2023እኔም ቀጫጫ ነኝ እና በ3ወር ውስጥ Body build ለማድረግ አስቢያለሁ እና እቅዴን ከሰኞ ለመጀመር ሁሉንም አሟልቻለሁ እና ከኔጋ Challenge-ኡን መጀመር ከፈለግሽ Inbox አድርጊልኝ እዬተነጋገርን አብረን እንቀጥላለን
Apr 29, 2023Having good sex continuously
Apr 29, 2023Arif jela felgesh tebeji ftun nw yafafashal🤞🤞 setweferi gn mamesgenun endatereshi
Apr 29, 2023