ሰላም የዩኒቨርስቲ fresh ተማሪ ነኝ 12 እያለው ምን እንደሆነ ሳላቅ ሳላስበው ፍቅር ያዘኝና ይወደኝ ስለነበር relationship ውስጥ ገባን ቆይተን ግን ሳላቀው በጣም ተጎዳሁ በእኔ የሚጫወት toxic ሰው እንደነበር ገባኝ በrelationship'achn በጣም mentally ተጎድቼ ተለያየን በኋላም ጓደኛዬ የምላት ህይወቴን በጣም ረብሻዋለች ሰምታቹ ከሆነ ስለnarcissist personality disorder አለባት እነሱም victim'achewn manipulate gaslight ..ብዙ ነገር እያረጉ ይጎዷቸዋል....እኔም የሷ victim ነበርኩ ከራሴ ስሜት ፍላጎትጋ ተራርቄያለሁ እና anxiety develop ያረኩ ይመስለኛል ብዙ ነገሮች ላይ interest አጥቻለው ..ስማር በጣም ይሰለቸኛል የሚወራው ይሰማኛል አልረዳም ከመጨናነቄ የተነሳ ራሴን ያመኛል ምንም ነገር ላይ ተስፋ ለመቁረጥ ቅርብ ነኝ confidenc'e በጣም ወርዷል የአይምሮዬ ጤና እያሳሰበኝ ነው...ምናልባት therapy ያስፈልገኛል እና ከቤተሰቤጋ ጥሩ ነን ግን ጥልቅ ውይይቶች ኖረውን ስለማያቁ open ማረግ ከምታስቡት በላይ ያስፈራኛል ሳያቁ therapy መጀመር አልችልም class አሪፍ ለማምጣት ለመጣር energy'ye እየቀነሰ በጣም እያሳሰበኝ ነው ሀሳባችሁን እባካችሁ.. ለምትመልሱልኝ አመሰግናለሁ 🙏
Apr 28, 2023Adkami bihonim socially active lemehone mokri, spiritual lay lemadeg mokri, therapy ena medication liysfelge lychalal gintinkara kehonsh ena yemiyagzish kal yalenesum yichalal. Ene yemimkresh kechalsh betesb amakri ngereachehu, berase silayut new behuala wetet tebelashto negerech keftew kemiyawku ahun negreshachew beredush yishalal. Bicha lemelewt mekrosh and hulet ken arif honesh endegina low mood sithogni tesfa atkurchi endegina mokri, bizu sewoch ayrdushim leleloch kelal yehone negeroch endezih aynet huneta wust lale sew kebad endehone. ke alga tenesto alga mantef enkuan min yahl ende achievement yemtayibt gize menore alebet, bitninsh negeroch jemri. Beterf Good luck. If you want to talk anytime, just to converse and vent, happy to help other life struggler.
Apr 29, 2023