#other
ሰላም ለሁላችሁም🫶🏾 ብር ለመበደር ፈልጌ ካርታ አሲዤ ከየት ልበደር ? ... ከማይክሮፋይናንስ ውጪ እነሱ ቆጥበን ነው ሚያበድሩት እኔ የፈለኩት ቶሎ ሚያበድር ነው አመሠግናለው 🙏🏾
Apr 28, 20235 engagements
ሰላም ለሁላችሁም🫶🏾 ብር ለመበደር ፈልጌ ካርታ አሲዤ ከየት ልበደር ? ... ከማይክሮፋይናንስ ውጪ እነሱ ቆጥበን ነው ሚያበድሩት እኔ የፈለኩት ቶሎ ሚያበድር ነው አመሠግናለው 🙏🏾
Apr 28, 2023የምትጠቀመው ባንክ አይሰጥም?
Apr 28, 2023አትበደር ምን ያረግልሀል
Apr 29, 2023Awach
Apr 29, 2023