Job03195
#education
ሰላም AAE እንዴት ናችሁ በጣም Urgent የሆነ ነገር ነው አንድ የጨነቀኝን ነገር ልጠይቃችሁማ ዘንድሮ የExit Exam ተፈታኝ ነኝ እና Degree ስጀምር ከDeploma ነበር እና Coc አሞልቼ አልጀመርኩም ነበር እና አሁን ላይ Coc ያላሞላ Exit Exam ላይ መቀመጥ አይችልም የሚባል ነገር አለ እና ምን ያክል እውነት ነው? እባካችሁ መረጃ ያላችሁ አጋሩኝ እባካችሁ።
Apr 28, 20232 engagements