Please ሀሳብ ስጡ! የመቀሌ ግቢ ተማሪ ነበርኩ የመጀመርያ አመት የኤሌክትሪክ ኢንጅነሪንግ። አሁን ከሁለት አመት ጦርነት በኋላ ዕድሜዬ 24 ደርሷል። ትምህርቱ 4 አመት ነው። ስለዚ እንደጨረስኩ 28 ይሆነኛል። በ 28 አመቴ ስራ እስከማገኝ ሚወስድብኝን ጊዜ ፈጣሪ ይወቀው። ስራ አገኘሁ እንበል! የሚከፈለኝ ደሞዝ ከ 8000 እንደማይበልጥ ግልፅ ነው። በዚ ብር እንዴት ህይወቴን ይለውጥልኛል። ከዛስ በስንት ዕድሜዬ ትዳር ልይዝ ነው ?! ምን አሰብኩ! ዩቱበር ነኝ ፣ ሞሽን ቪድዮ ኤዲተር ነኝ። ግን ቤተሰብ ዩኒቨርስቲ ገብቼ እንድጨርስ እያስገደዱኝ ይገኛሉ። እኔማ በጎን በግል እየተማርኩ በጎን እነዚህን ስራዎች ባጠናክርና ስራ ብሰራ አይሻልም!?
Apr 28, 2023Mnm tyake yelewm ko yhe family yanten hiwot aynorlhm so yerashn wsane wesn zoro zoro enesu mifelgut yanten success new esun demo ante bamenkew serteh resultun asayachew huletachum destegna thonalachu legizew gn liyaznubh ychlalu lesu demo satchenek focus adrgeh mechereshawn ayteh srahn ketl egziyabher yrdah
Apr 29, 2023