NobleTiger25124
#personal
ሴቶች ረጅም ወንዶች ማለትም ወደ 1.85M ምናምን እና ከዛም በላይ ይመቻቹዋል? ቁመት ረጅም መሆን ጥሩ ነው?
Apr 28, 20237 engagements
ሴቶች ረጅም ወንዶች ማለትም ወደ 1.85M ምናምን እና ከዛም በላይ ይመቻቹዋል? ቁመት ረጅም መሆን ጥሩ ነው?
Apr 28, 2023ምንም አይነፋም ባክህ 😂 ከዚች ሃገር ካልወጣን ሁሉ ነገር አጠር ላሉ ሰዎች design ተደርጎ በተሰራበት ሃገር ይከብዳል
Apr 28, 2023ዝም ብለህ ሸምበቆ ከመሰልክ ግን አይመቻቸውም ቁመት ኑሮህ ስፖርት ከሰራህበት ኦ🥰 ሰውነትህ ከተስተካከለ ያምራል ብዬ አስባለው😔
Apr 28, 2023Betam👍🤤 Gn endeza hono betam kechen bayhon yemertale Muscular bihon demo👌🥴
Apr 29, 2023Weff setoch milasam wend ena birr yalawun nw miwedut
Apr 29, 2023Yeah most women love tall men gn ezi hager achir setoch nw yemolut, I'm guessing you don't prefer them due to the height difference....
Apr 28, 2023ብዙ ጊዜ ረጅም ወንድ ሞኝ ነዉ ስለሚባል.......ደግሞም ስለሆነም አዎ ይመቻቸዋል(እንደልባቸዉ ስለሚጫወቱበት)😂😂
Apr 28, 2023Eju kissu kederese beki new
Apr 28, 2023