frdi7
#personal
ሰላም ሰዎች እንድትረዱኝ እፈልጋለው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና እንቅልፍ በጣም እያስቸገረኝ ነው ለማጥናትም ለሁሉም ነገር እስቲ መላበሉኝ ከበቂ በላይ እንቅልፍ መዳኒቱ ምንድነው ለመልሳቹ አመሰግናለዝ
Apr 27, 20233 engagements
ሰላም ሰዎች እንድትረዱኝ እፈልጋለው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና እንቅልፍ በጣም እያስቸገረኝ ነው ለማጥናትም ለሁሉም ነገር እስቲ መላበሉኝ ከበቂ በላይ እንቅልፍ መዳኒቱ ምንድነው ለመልሳቹ አመሰግናለዝ
Apr 27, 2023መፍትሄው ውሳኔ ነው ምን ለማሳካት አንደምትነሳ ካወክ ከመተኛትህ በላይ ጥቅም እንዳለው ስትረዳ U will do it
Apr 28, 2023Erashn asamn megemeriya
Apr 29, 2023just see ur mid result
Apr 29, 2023