ለክርስቲያኖች በሙሉ በsocial media በፓለቲካ በብሔር በእምነት መሰዳደብ ኖርማል እየሆነ ከመጣ ቆይቷል ቆይ አማኝ ነኝ ባዩ ኢየሱስን ማሳየት አደለም ኢየሱስን የሚያውቁት አይመስሉም ኢየሱስን ያልመሰለ ሰው መጨረሻው ሲዖል ነው አብዛኛው ክርስቲያን ተብዬ መንግስተ ሰማይ የሚገባ አይመስለኝም በዚህ ጉዳይ ምን ትላላቹ
Apr 27, 2023አትፍረዱ ይፈረድባችሁአል ያለው ማን ነበር? ታድያ አንተም አትፍረድ👍🏽
Apr 28, 2023