Hello every one ከ 1995 ጀምሮ እስከ 2014 ድረስ ያሉትን የ12 ተኛ ክፍል ማትሪክ ፈተናዎች እንዲሁም የቀረው የድሮው የ 10 ኛ ክፍል ፈተና ማግኘት የምችልበት መንገድ ቴሌግራም ቻናል የምታውቁት ካለ ሊንኩን ላኩልኝ። ስለምትሰጡኝ ምላሽ አመሠግናለው።
Apr 27, 2023https://t.me/ethiopialearning https://t.me/ethio_schools https://t.me/qubeeacademy https://t.me/resinhun https://t.me/Fanos_academy https://t.me/brightfutureacademy3 https://t.me/G12_students https://t.me/brilliantsAcademy ብዙ ነገር ታገኝበታለህ
Apr 28, 2023