ሰላም ጓደኞቼ እኔምላቹ አንድ የተዋወኳት ቺክ ነበረች እና አጋጣሚ እኔ ሳላውቅ ትከታተለኝ ነበር ሰፈር በደጋጋሚ ትመጣለች የለበስኩትን ሁሉንም አዋዋሌን ነገረቺኝ እኔ አላቅም ነበር ላወራህ ብዬ ፈራለው እወድሀለው ምናምን አለቺኝ እና ገና በሳምንቱ ሴክስ ልናረግ ነው ደስተኛ ነች ግን ጨነቀኝ ስለ ልጅ ሲነሳ ባሁን ሰአት ብወልድም ደስ ይለኛል አለቺኝ እኔ ገና ነኝ አልፈልግም26 ነኝ ፕላኔ አደለም እናም ከሷ መውለድም አልፈልግም እንዴት ላስኪደው እንደታረግዝብኝ ፈራሁ
Apr 26, 2023እና ተጫውተህ ላሽ ልትል ነው የፈለከው ለስሜታቸው የሚኖሩ እንስሳቶች ናቸው በቃ ለሷ የፍቅር ስሜት ከሌለህ ተዋት እሷንም አንተንም አታርክስ 🤷♂
Apr 27, 2023