Hi sewoch ከፍቅረኛዬጋ ምንም አንጣላም ማለቴ ብዙ አብረን ቆይተናል ሁለታችንም highschool ነው የምንማረው ግን ምንም አንጣላም በቃ ብንጣላም አንጣላም እንኮራረፋለን እንጂ ብንኮራረፍም ብዙ አይቆይም እና ካልተጣላን ትክክለኛ ፍቅር አይደለም እንዴ የኛ እ😳
Apr 26, 2023Piririw መጣህ የኔ እብድ😭😭 ከመች ጀምሮ ነው አማኑኤል ዋይፋይ መልቀቅ የጀመሩት😭
Apr 27, 2023Hi sewoch ከፍቅረኛዬጋ ምንም አንጣላም ማለቴ ብዙ አብረን ቆይተናል ሁለታችንም highschool ነው የምንማረው ግን ምንም አንጣላም በቃ ብንጣላም አንጣላም እንኮራረፋለን እንጂ ብንኮራረፍም ብዙ አይቆይም እና ካልተጣላን ትክክለኛ ፍቅር አይደለም እንዴ የኛ እ😳
Apr 26, 2023Piririw መጣህ የኔ እብድ😭😭 ከመች ጀምሮ ነው አማኑኤል ዋይፋይ መልቀቅ የጀመሩት😭
Apr 27, 2023😁🤣 awoa beteley demo kaltedebadebachu mnun fikir hone
Apr 27, 2023😂😂😂ymechesh enate
Apr 27, 2023Piririw እና ድርሰቶቹ ተናፍቀህ ነበር welcome😂😂
Apr 27, 2023Ene highschool eyalew setoch mehal alkemetm bye alkshe awkalew..... ante demo😂😂
Apr 27, 2023እ😳
Apr 27, 20238ተኛ ክፍል ከመቼ ጀምሮ highschool ሆነ? #ጥሬ
Apr 27, 2023አርፋቹ ተማሩ ይደርሳል ፍቅር በጊዜው
Apr 27, 2023ፓ ወደ አቋምህ ተመልሰሀል piririw ብዙ ሰው እንደናፈቀህ እየተመለከትኩኝ ነው ከዛ ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ☺️☺️☺️
Apr 27, 2023Arfeh Atmarmna......
Apr 27, 2023😂😂yemrhn new asakegn lemangnawm
Apr 27, 2023Beka eshi tetalu😂😂hoo
Apr 27, 2023እንጃ😳
Apr 27, 2023እውነት ነው ! እንደውም i don't even think she's ur type, eski pass her to me😌
Apr 27, 2023Yekaka bal ena meset nw adel?
Apr 27, 2023አቡሽ አየህ አንተ ገና ልጅ ነህ! በዚህ እድሜህ አታፈርም?
Apr 28, 2023