#education
እስኪ እቺን የእንቆቅልሽ ጥያቄ መልሱልኝ 1 ካልቀረ ሞት ቀጥቅጦ አስተኛው ፈልጦ ፈላልጦ 2 ሰው ሳይቀምስ የምትቀምስ 3 ወገበ ጎባጣ አገሩን ሁሉ ቆማጣ ቆማጣ 4 ህይወት የሌለው ሴት ተጎን የሚሄድ
Apr 26, 20237 engagements
እስኪ እቺን የእንቆቅልሽ ጥያቄ መልሱልኝ 1 ካልቀረ ሞት ቀጥቅጦ አስተኛው ፈልጦ ፈላልጦ 2 ሰው ሳይቀምስ የምትቀምስ 3 ወገበ ጎባጣ አገሩን ሁሉ ቆማጣ ቆማጣ 4 ህይወት የሌለው ሴት ተጎን የሚሄድ
Apr 26, 20232 ማማሰያ 3 ማጭድ አቤት እውቀቴቴ🥵
Apr 27, 2023ራስህ የፈጠርከው መሆን አለበት 😂 ወመዘክር ተሄዶ መዝገብ ተገላብጦ ካልሆነ አይመለስም ይሄ
Apr 27, 20232, ማማሰያ
Apr 27, 20234. Borsa
Apr 27, 20231, zenezena... I am not sure
Apr 27, 2023What is rep tho.. is it related with ✅ & ❌
Apr 27, 2023Why I didn't know any of this? 😂
Apr 27, 2023