#relationships
#Friendship ሰላም ሰዎች ስለ ጓደኝነት ነው ጥያቄዬ የግቢ ተማሪዎች ነን ጥሩ ጀማ አለን አብረን (12+ አካባቢ እንሆናለን ብዛታችን )ነው ብዙ ነገር የምናደርገው (Fellow መሄድ, Worship ማገልገል,Birthday ማክበር... ) ግን ሁሉም እኔን የሚያውቁኝ አይመስለኝም ? ነገር ግን ከእነሱ ጋር ስሆን ደስ ይለኛል ከእነሱ ጋር Fit የማደርግ አይመስለኝም ከእነሱ ጋር እስከአሁን የሆንኩት ሳስበው Fellowship ላይ አብረን ስለምናገለግር ነው ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ? ትክክለኛ ጓደኞቼ ናቸው?
Apr 26, 20235 engagements