#technology
ሰላም ወዳጆቼ እንዴ ናቹ ስልኬ Infinix smart 5 ነው የስልኬን ቻርጅ ማድረጊያ pin በቅርቡ ነው ያስቀየርኩት ኬብልም አዲስ ነው የገዛሁት ትንሽ ቀን ከሰራ ቦሃላ ግን ስሰካው እንደሌላ ጊዜ ጫፍ ላይ ይበራል ግን ይርገበገባል ምንም አይሞላም ደግሞ ችግሩ ምን ይሆን????
Apr 25, 20234 engagements
ሰላም ወዳጆቼ እንዴ ናቹ ስልኬ Infinix smart 5 ነው የስልኬን ቻርጅ ማድረጊያ pin በቅርቡ ነው ያስቀየርኩት ኬብልም አዲስ ነው የገዛሁት ትንሽ ቀን ከሰራ ቦሃላ ግን ስሰካው እንደሌላ ጊዜ ጫፍ ላይ ይበራል ግን ይርገበገባል ምንም አይሞላም ደግሞ ችግሩ ምን ይሆን????
Apr 25, 2023Infinix smart 5 yenem endeza neber charger cable betam yemertal ene t max cable gezche arif honolegnal
Apr 26, 2023Ok 10q👍
Apr 26, 2023Chgru Pinu Nw
Apr 26, 2023Enem endante 3 gize yeslken pin askeyere neber gn chegeru cable nw..just cable keyer.
Apr 28, 2023