Anouymous485
#health
እባካችሁ በዚህ ጉዳይ እውቀቱ ያላቹህ ሰዎች መፍትሔ ብትሰጡኝ 🙏 እድሜዬ 22 ነው i am virgin period ሲመጣ ከጊዜ ወደ ጊዜ መጠኑ እየጨመረ ነው የሚፈሰው በዚህ ምክኒያት anemia ይዞኛል እና እራሴን ስቼ እየወደኩ ነው ደሞ በተከታታይ ያለማቋረጥ ከ 6-7 ቀን ነው የሚፈሰው ከዚህ ቀደም clinic ሄጄ ነበር ግን ምንም መፍትሔ አላገኘሁም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞት የሚያውቅ ካለ ወይም እውቀቱ የለው ሰው ሁሉ መፍትሔ ብትሰጡኝ አሁን ላይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ሰውነቴ ሁላ እየቀነሰ ነው🙏
Apr 25, 20239 engagements