ሰላም ምን መሰላችሁ የ highschool ተማሪ ነኝ እና መካከለኛ ተማሪ ነኝ ግን በቃ ብዙ ጓደኞቼ አብዛኛው ሰው ተምረህ የትም አትደርስም ይላሉ ሳስበው እወነታቸውን እየመሰለኝ ነው በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ ያለኝ አንድ ተስፋ ትምህርት ነበር በእሱም የትም የማልደርስ ከሆነ ምንድነው እድሌ ግራ ገባኝ እኮ
Apr 25, 2023አንተ ሲጀመር ተምረው የትም ካልደረሱ ሰዎች ምክር አትቀበል። ሁለተኛ ደሞ በልብህ ምትወደውን ነገር ተከተል፣ ትምህርትም ሆነ ንግድም ሆነ ማንኛዉንም ነገር። በሰው አስተያየይ ሃሳብህን እንደ ሸሚዝ አትቀያይር። ትኩረትህን አንድ ነገር ላይ( ስራም ሆነ ትምህርት) አድርገህ ሙሉ አቅምህን ከሰጠህ የማይሳካበት ምንም ምክንያት የለም
Apr 26, 2023