እነዚህ ቃላት ምንድን ነው ትርጉማቸው: -ታዛ -መድሎት አመሰግናለሁ
ታዛ ማለት መጠጊያ መሸሸጊያ ነው መድሎት ቃሉ የግእዝ ነው ትርጉሙም ሚዛን ማለት ነው
ታዛ ማለት ጥላ ወይንም መጠለያ ማለት ነው