Rango85
#other
ሰላም ለእናንተ አዲስ ከበሮ አሰርተን ወደ 3 ወር ሆኖታል ፤ ድምፁም ሁሉ ነገሩ ቆንጆ ነው ግን ሰሞኑን ብል የሚባል ነገር እየበላው ነው ፤ መፍትሄውን ምታውቁ ካላቹ እስቲ ጠቁሙኝ
Apr 25, 20231 engagements
ሰላም ለእናንተ አዲስ ከበሮ አሰርተን ወደ 3 ወር ሆኖታል ፤ ድምፁም ሁሉ ነገሩ ቆንጆ ነው ግን ሰሞኑን ብል የሚባል ነገር እየበላው ነው ፤ መፍትሄውን ምታውቁ ካላቹ እስቲ ጠቁሙኝ
Apr 25, 2023ጥሩ ቦታ ስቀሉት። ብል እንዳይበላ ደሞ በልብስ ወይም በሆነ ነገር ጠረግ ጠረግ አርጉት።
Apr 26, 2023