#beauty
ሰለም ሰዎች በሻምፖ ወይም በሳሙና ብታጠብም ፀጉሬ ተጠቅልሎ ይተኛል ስስ ነው ቢነሳም ተንጨባሮ ነው ሚነሳው ባበጥረው በጎፈሬ መልክ ነው ሚነሳው ፀጉሬ ወደ ላይ አምሮ ወይም ተፈርዞ እንዲነሳ ምን ልድርግበት መፍትሄ ካላቹ Please
Apr 24, 20233 engagements
ሰለም ሰዎች በሻምፖ ወይም በሳሙና ብታጠብም ፀጉሬ ተጠቅልሎ ይተኛል ስስ ነው ቢነሳም ተንጨባሮ ነው ሚነሳው ባበጥረው በጎፈሬ መልክ ነው ሚነሳው ፀጉሬ ወደ ላይ አምሮ ወይም ተፈርዞ እንዲነሳ ምን ልድርግበት መፍትሄ ካላቹ Please
Apr 24, 2023ቁረጠው
Apr 30, 2023ብሮ የግድ እኮ ሁለት እግር ስላለህ እንደ ቦልት ፈጣን ሯጭ ወይም ሁለት እጅ ስላለህ እንደ ሮኪ ቢልባዎ ገራሚ ቦክሰር መሆን የለብህም/አትችልም.... ሞራል ኦፍ ዘ ስቶሪ ላንተ የሚመጥን ስታይል ተከትል ወይም ማንንም አትከትል ከፈጣሪ በቀር 😇
Apr 26, 2023ስለ ማነው ምታወራው
Apr 26, 2023