20 አመቴ ነው ምንም አይነት የፍቅር ግኑኝነት ኖሮኝ አያውቅም ነበር ከዛሬ ስድስት ወር በፊት Facebook ላይ የሆነ ወንድ ጋር ተዋወቅን ኤርትራዊ ነው በደንብ ተዋወቅን እሱ የሚኖርው ኒዘርላንድ እና በደንብ ተግባባን relationship ጀመርን ሲመጣ ቢዝነስ እንደሚያስጀምርኝ እናወራለን እኔ በዲፕሎማ ተመርቄያለሁ ስለወደፊት እናወራለን በጣም ጥሩ ነበር ግን እድሜው 40😄 እውነት ለመናገር በጣም የሚገርም ስብዕና አለው ግን መልኩ አያምርም ቪዲዮ ኮል እናወራለን ከዛ በተረፈ በቴክስት ነው ብዙ ጊዜ የምናወራው ገንዘብ ስጠይቀው ይልክልኝ ነበር እንደዛ ቆይተን ለፋሲካ ቤተሰቦቹ አዲስአበባ ጋር መጣ እኔ ደሞ ባህርዳር ነው የምኖርው ነይ ላግኝሽ ሲለኝ መምጣት አልኩት ከዛ እመጣለሁ መቼ ልምጣ ሲለኝ አልፈልግም አልኩት እና በጣም አዘነ በቃ ከዚህ በኃላ አልፈልግም አልኩት እና ስልኬን ዘጋሁ ሳምንት ነው የቀርው ሊመለስ በዚህ ተቋጨ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከወንዶች ጋር ማውራት ብዙም ባይሆን አይደብርኝም ግን ወደ ትክክለኛ ህይወቴ ግን ምንም አይነት ወንድ እንዲገባ አልፈልግም እና እድሜየ ለግኑኝነት ገና ነው እላለሁ እኔ ብቻ ነኝ እንዲህ የማስብ ብዙ ፍርሀቶች አሉብኝ ምን እንደሆነ አላውቅም ብቸኝነቴ ያስደስተኛል እና ደሞ ከወንድ ጋር ብሳሳም ራሱ የማርግዝ ይመስለኛል እንደማይሆን እያወኩኝ ግን እፈራለሁ
Apr 24, 2023so you just want his money, and you played him and dumped him because he is older and not good looking, could you ever thought for a second and put your ass in his shoe and think how does it feels, I hope karma will hit you.
Apr 26, 2023