ሠላም!... ለስራ ክፍለ ሀገር ነው ያለውት እና ለበዓል ወደ ቤት ስመለስ የትም አይደርሱም የተባሉ ቦዘኔ ጓደኞቼ ሁሉም ማለት ይቻላል በስራም በትምህርትም ውጭ ሀገር ሄደዋል ይሄን ሳይ እኔ ያለውበትን የኑሮ ደረጃ መለስ ብዬ አየው እኔ ነበርኩ ቀድሜያቸው ስራ ይዤ ሰፈር ድንጋይ ከማሞቅ ርቄ ሄጄ ራሴን ለመቻል ደፋ ቀና ስል የነበርኩት አልዋሽም ቀናው ግን የክፋት አልነበረም ምንም ብሰራ የሚያልፍልህ አልመስል አለኝ እንደነሱ መሆንን ተመኘው ግን ምንም ማውቀው ነገር የለም እነሱንም አጊንቼ የምጠይቅበት መንገድም አላገኘውም ... ገንዘብም ከፍዬ ወጥቼ መስራት ፈለግኩ ይሄን ስራ የሚያስጨርሱ ድርጅቶች ካሉም ጠቁሙኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏
Apr 24, 2023Do ur own....enesu slehedu bleh atehid. Do what makes sense for ur self... And don't think like this...erasehn keleloch gar eyanetsatserk atawedader....kechalk keraseh gar tewedader....beraseh menged lemadeg moker.....mareg kalebhm enesu slaregut ena kenesu lalemanes sayhon Do it for ur own....kamenkna berseh menged keteguaz why not yemayalfelh🤷♀
Apr 26, 2023