#religion
for Protestants only ለጀማሪ ዘማሪ ጥሩ ድምፅ ኖሮት ነገር ግን ስለ ሙዚቃ ምንም የማያውቅ፣እንዴት vocal መስራት እንዳለበት ለማያውቅ እንደአጠቃላይ ለጀማሪ ሙዚቀኛ የሚሆን ማሰልጠኛ የሚሰጥበት ቦታ ካወቃቹ ወይም መሰል ትምህርት የሚሰጥበት tg channal ካወቃችሁ please እርዱኝ ወይም በዚህ ሙያ ላይ ተሰማርታችሁ ያላችሁ ትንሽ እውቀቱን አስጨብጡኝ just እናንተ ካስጀመራችሁኝ በራሴ ሞክራለው🙏
Apr 24, 20233 engagements