Selam guys pis new Zendro Freshman temari negn drom physics yemibalew tmhrt aygebag ahunm the same sh*t ina mid tefetnen neber ina beka betam aza new ke 30 14 new yametahit ina beka mfelgew dep indalgeba yezi wtete aza indayadergbgn feraw so guys mn tmekrugnalachu isti bezi zuriya yasalefachhutn experience mnaman jeba belugn Btw debrebrhan new yemmarew CS or SE new memear yemfelew
Apr 24, 2023ሰላም የኔ ወንድም ምን መሰለህ አሁን ያልከው የትምህርት ዓይነት የምትፈልጋቸው የትምህርት ክፍሎች ውስጥ በፍፁም አይጋጥምህም በዛ ላይ አሁንም ለማስተካከል ጊዜ አለህ ደግሞ ያመጣኸው ውጤት ያን ያህል አይደለም እኮ ካሁኑ አትጨናነቅ ጊቢ ውስጥ እንደዚህ ያጋጥማል አሁን ማድረግ ያለብህ final exam ላይ አተኩር በምትችለው አቅም ለመዘጋጀት ሞክር የምር ይሳካልሀል ምናልባት ስለማትወደው ቀድመህ አይሳካልኝም ብለህ ሰለምታስብ ይሆናል እሺ ቀለል እያደረግክ ጥያቄ ለመስራት፣ከጓደኞችህ ጋር ለመረዳዳት ሞክር እሺ መልካም ዕድል
Apr 25, 2023